Gym & Spa Packages
ነጋ ቦንገር ሆቴል በተደራጀ እና ዘመናዊ መልክ ማስፋፊያ የተሰራላቸውን ጂም፣ እና ስፓ በቅርቡ ስለሚጀምር
ከወዲሁ የ ጂም እና ስፓ አባልነት ምዝገባ መጀመሩን በደስታ ይገለጻል
- ከ250 በላይ አዳዲስ የስፖርት መስሪያ እቃዎች
- በአገራችን የመጀመሪያ የሆነውን የ Infrared Sauna እና ተጨማሪ የስፓ እና ማሳጅ አገልግሎቶች
Nega Bonger Hotel will soon launch a Gym and Spa Services built with an organized and modern look expansion We are pleased to announce that registration for the Gym & Spa membership has already begun
- More than 250 new sports equipment
- The first in our country, Infrared Sauna,
- and additional spa and massage services
